ዜና

የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለመቄዶንያ የአረጋውያን እ…

10-07-2025

የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለመቄዶንያ የአረጋውያን እና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ከ1ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የፅዳት ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ። *** አዲስ አበባ፤ ሰኔ 29 ቀን 2017 ዓ/ም (አዲስ ፖሊስ)፦ የድጋፍ...

Read more

በመኪና አደጋ የተጎዳን ግለሰብ ህክምና ሳያገኝ መንገድ ላይ ጥለ…

10-07-2025

በመኪና አደጋ የተጎዳን ግለሰብ ህክምና ሳያገኝ መንገድ ላይ ጥለው የተሰወሩ ግለሰቦችንና ተባባሪዎችን ይዞ ምርመራ እያጣራ መሆኑን የጉለሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምርያ አስታወቀ፡፡ *** አዲስ አበባ፤ ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ/ም (አዲስ ፖሊስ)፦...

Read more

ደሞዝ አልከፈልከኝም በሚል ምክንያት አሰሪውን የገደለ ወንጀለኛ …

01-07-2025

ደሞዝ አልከፈልከኝም በሚል ምክንያት አሰሪውን የገደለ ወንጀለኛ በ21አመት ፅኑ እስራት ተቀጣ፡፡ *** አዲስ አበባ፤ ሰኔ 20 ቀን 2017 ዓ/ም (አዲስ ፖሊስ)፦ ተከሳሹ ጌቱ መስፍን ይባላል፤ የወንጀል ድርጊቱን የፈፀመው ነሀሴ 27 ቀን 2014...

Read more

ፖሊስ ከጫኝና አውራጅ ማህበራት ተወካዮች ጋር ውይይት አደረገ፤ …

01-07-2025

ፖሊስ ከጫኝና አውራጅ ማህበራት ተወካዮች ጋር ውይይት አደረገ፤ ውይይቱ አንዳንድ የሚስተዋሉ ክፍተቶችን ለማረም የተዘጋጀ መሆኑ ተገልጿል፡፡ *** አዲስ አበባ፤ ሰኔ 20 ቀን 2017 ዓ/ም (አዲስ ፖሊስ)፦ ውይይቱ የተካሄደው ሰኔ 20 ቀን 2017...

Read more

ከሚጠብቁት ድርጅት የቤት ሰብሮ ስርቆት ወንጀል የፈፀሙ ተከሳሾች…

19-06-2025

ከሚጠብቁት ድርጅት የቤት ሰብሮ ስርቆት ወንጀል የፈፀሙ ተከሳሾች ከነ አባሪዎቻቸው ተይዘው በ8 እና በ3 ዓመት ጽኑ እስራት መቀጣታቸውን የአራዳ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ገለፀ። *** አዲስ አበባ፤ ሰኔ 11 ቀን 2017 ዓ/ም...

Read more

ህጋዊ የንግድ ፈቃድን ሽፋን በማድግ ሀሰተኛ ሰነድ ሲያዘጋጅ ያገ…

17-06-2025

ህጋዊ የንግድ ፈቃድን ሽፋን በማድግ ሀሰተኛ ሰነድ ሲያዘጋጅ ያገኘውን ግለሰብ በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ፡፡ *** አዲስ አበባ፤ ሰኔ 6 ቀን 2017 ዓ/ም (አዲስ ፖሊስ)፦...

Read more

በጋራ መኖሪያ ቤቶች አካባቢ የሚፈጠሩ ግጭቶችን አስቀድሞ መከላከ…

13-06-2025

በጋራ መኖሪያ ቤቶች አካባቢ የሚፈጠሩ ግጭቶችን አስቀድሞ መከላከል ለአዲስ አ አበባ ከተማ ሠላም መስፈን ጉልህ ሚና እንዳለው ተገለፀ፤ በጉዳዩ ዙርያ ከጋራ መኖሪያ ቤት ማህበራት ሰብሳቢዎች እና ከፖሊስ አካላት ጋር ስልጠናዊ...

Read more

ሃገራዊ ጥሪውን ተቀብለው ወደ ሃገር ቤት የመጡ ትውልደ ኢትዮጵያ…

06-01-2022

ሃገራዊ ጥሪውን ተቀብለው ወደ ሃገር ቤት የመጡ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ዲያስፖራዎች አዲስ አበባ ፍፁም ሰላም የሰፈነባት ከተማ መሆኗን ማረጋገጣቸውን ተናገሩ፡፡በመላው ሀገራችን ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን ሁሉም ዜጋ የድርሻውን ሊወጣ ይገባል ብለዋል፡፡ *******...

Read more

ኢትዮጵያ ወደ አዲስ ምዕራፍ የምትሸጋገርበት በዓለ-ሲመት በሰላም…

07-10-2021

መስከረም 24 ቀን 2014 ዓ.ም ኢትዮጵያ በአዲስ መንግስት ፣በአዲስ ተስፋ አዲስ ምዕራፍ የምትጀምርበት ቀን ነው ፡፡ የጋራ ግብረሀይሉ ከፌዴራል ፖሊስ፤ከብሔራዊ መረጃ ደህንነት፤ከመከላከያ ሰራዊትና ከሌሎች የፀጥታ አካላት ጋር አስቀድሞ ዕቅድ በማውጣት እና...

Read more

ከሚመለከተው አካል ፈቃድ ሳያገኝ ድሮኖችን ሲያበር የተገኘ በሕግ…

04-10-2021

ለዜጎች ሰላም መረጋገጥ እንዲሁም የቁልፍ መሰረት ልማቶችን ደህንነት በቴክኖሎጂ በመታገዝ ለመጠበቅና ስጋቶችን ለመከላከል ሲባል ድሮኖችን ያለምንም ህጋዊ ፈቃድ ለቀረፃ መጠቀምም ሆነ ማብረር እንደማይቻል የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት አሳሰበ፡፡ የሀገሪቱን ደህንነትና ብሔራዊ...

Read more

ከፖሊስ የሙያ ስነ-ምግባር ውጪ በአንዲት ግለሰብ ላይ ድብ…

04-10-2021

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ልዩ ቦታው ሚካኤል አደባባይ አካባቢ መስከረም 21 ቀን 2014 ዓ/ም ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ም/ኢ/ር ጃፋር አሊ እና ኮንስታብል መስፍን በተለ የተባሉ የቆሬ አካባቢ...

Read more

የኢፌዲሪ የመንግስት ምስረታ ፕሮግራም በስኬት እንዲጠናቀቅ የፀጥ…

04-10-2021

በፕሮግራሙ ላይ ለመታደም በርካታ እንግዶች ወደ አዲስ አበባ ስለሚመጡ እንግዶች በአጀብ ሆነ ለልዩ ልዩ ጉዳይ በሚንቀሳቀሱበት ወቅት ህብረተሰቡ በተለይ ደግሞ አሽከርካሪዎች ቅድሚያ በመስጠት የተለመደ ትብብራቸውን እንዲያደርጉ መልዕክት ተላፏል፡፡ በሀገራችን የተካሄደውን 6ኛውን...

Read more

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ለመላው አመራሮችና አባላት በሦስት …

22-04-2019

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ለመላው አመራሮችና አባላት በሦስት ዙር የሠጠውን የአቅም ግንባታ ስልጠና አጠናቀቀ፡፡ ወቅቱ የሚጠይቀውን ፖሊሳዊ አገልግሎት ለመስጠት ተቋሙን በቴክኖሎጂ የማዘመን ስራ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር...

Read more

በ9 ወር የተከናወኑ የፀጥታ ማስከበር ስራዎችን በጋራ ገምግመዋል

22-04-2019

       የአዲስ አበባ ከተማ ም/ቤት የሰላም ፤ፍትህና መልካም አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን እና የሌሎች አስፈፃሚ አካላትን የ2011 በጀት ዓመት በ9 ወር የተከናወኑ የፀጥታማስከበርስራዎችን በጋራ ገምግመዋል፡፡በቀጣይ...

Read more

ለሽያጭ ሊቀርብ የነበረ ነዳጅ እና ግምቱ ከ1ሚሊዮን ብር በላይ …

23-01-2019

ለጥቁር ገበያ ለሽያጭ ሊቀርብ የነበረ ነዳጅ እና ግምቱ ከ1ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ ልዩ ልዩ ቁሳቁስ ከህብረተሰብ በደረሰ ጥቆማ መያዙን አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8...

Read more

የቪድዮ ክምችት

ቪድዮዎች

በብዛት የታየ ቪድዮ

አሽከርክር ረጋ ብለህ

ፎቶዎች

Social Media

fbtwitteryoutubegoogleplus