ስለኛ


 

 

ራዕይ:

 

አዲስ አበባ ከተማ ሠላምና ደህንነት የሰፈነባት እና የህግ የበላይነት የተረጋገጠባት ከተማ እንድትሆን ማድረግ፡፡

 

ተልዕኮ:

 

የሀገሪቱ ህገ መንግስትና ሌሎች ህጎችን አክብሮ በማስከበርና የህብረተሰቡን ተሳትፎ በማሳደግ ወንጀልንና የትራፊክ አደጋን መከላከል፤ ተፈጽሞ ሲገኝም በህግ አግባብ አጣርቶ አጥፊዎች ተገቢውን ውሳኔ እንዲገኙ በማድረግ የከተማውን ህብረተሰብ ሠላምና ደህንነት ማረጋገጥ ነው፡፡

 

እሴቶች:

 

➡ለኢ.ፌ.ዲ.ሪ ህገ መንግስት ፍፁም ታማኝ መሆን፣

 

➡ሁል ጊዜም የሀገርንና የህዝብን ጥቅም ማስቀደም፣

 

➡የተስተካከለ ፖሊሳዊ ስብዕና መላበስ፣

 

➡በማንኛውም ፖሊሳዊ ተልዕኮ የላቀ ውጤት፣

 

የቪድዮ ክምችት

ቪድዮዎች

በብዛት የታየ ቪድዮ

አሽከርክር ረጋ ብለህ

ፎቶዎች

Social Media

fbtwitteryoutubegoogleplus