01-07-2025
ደሞዝ አልከፈልከኝም በሚል ምክንያት አሰሪውን የገደለ ወንጀለኛ በ21አመት ፅኑ እስራት ተቀጣ፡፡ *** አዲስ አበባ፤ ሰኔ 20 ቀን 2017 ዓ/ም (አዲስ ፖሊስ)፦ ተከሳሹ ጌቱ መስፍን ይባላል፤ የወንጀል ድርጊቱን የፈፀመው ነሀሴ 27 ቀን 2014...
Read more01-07-2025
ፖሊስ ከጫኝና አውራጅ ማህበራት ተወካዮች ጋር ውይይት አደረገ፤ ውይይቱ አንዳንድ የሚስተዋሉ ክፍተቶችን ለማረም የተዘጋጀ መሆኑ ተገልጿል፡፡ *** አዲስ አበባ፤ ሰኔ 20 ቀን 2017 ዓ/ም (አዲስ ፖሊስ)፦ ውይይቱ የተካሄደው ሰኔ 20 ቀን 2017...
Read more19-06-2025
ከሚጠብቁት ድርጅት የቤት ሰብሮ ስርቆት ወንጀል የፈፀሙ ተከሳሾች ከነ አባሪዎቻቸው ተይዘው በ8 እና በ3 ዓመት ጽኑ እስራት መቀጣታቸውን የአራዳ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ገለፀ። *** አዲስ አበባ፤ ሰኔ 11 ቀን 2017 ዓ/ም...
Read more17-06-2025
ህጋዊ የንግድ ፈቃድን ሽፋን በማድግ ሀሰተኛ ሰነድ ሲያዘጋጅ ያገኘውን ግለሰብ በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ፡፡ *** አዲስ አበባ፤ ሰኔ 6 ቀን 2017 ዓ/ም (አዲስ ፖሊስ)፦...
Read moreበጋራ መኖሪያ ቤቶች አካባቢ የሚፈጠሩ ግጭቶችን አስቀድሞ መከላከል ለአዲስ አ አበባ ከተማ ሠላም መስፈን ጉልህ ሚና እንዳለው ተገለፀ፤ በጉዳዩ ዙርያ ከጋራ መኖሪያ ቤት ማህበራት ሰብሳቢዎች እና ከፖሊስ አካላት ጋር ስልጠናዊ…
ሃገራዊ ጥሪውን ተቀብለው ወደ ሃገር ቤት የመጡ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ዲያስፖራዎች አዲስ አበባ ፍፁም ሰላም የሰፈነባት ከተማ መሆኗን ማረጋገጣቸውን ተናገሩ፡፡በመላው ሀገራችን ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን ሁሉም ዜጋ የድርሻውን ሊወጣ ይገባል ብለዋል፡፡ *******…
መስከረም 24 ቀን 2014 ዓ.ም ኢትዮጵያ በአዲስ መንግስት ፣በአዲስ ተስፋ አዲስ ምዕራፍ የምትጀምርበት ቀን ነው ፡፡ የጋራ ግብረሀይሉ ከፌዴራል ፖሊስ፤ከብሔራዊ መረጃ ደህንነት፤ከመከላከያ ሰራዊትና ከሌሎች የፀጥታ አካላት ጋር አስቀድሞ ዕቅድ በማውጣት እና…
ለዜጎች ሰላም መረጋገጥ እንዲሁም የቁልፍ መሰረት ልማቶችን ደህንነት በቴክኖሎጂ በመታገዝ ለመጠበቅና ስጋቶችን ለመከላከል ሲባል ድሮኖችን ያለምንም ህጋዊ ፈቃድ ለቀረፃ መጠቀምም ሆነ ማብረር እንደማይቻል የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት አሳሰበ፡፡ የሀገሪቱን ደህንነትና ብሔራዊ…
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ልዩ ቦታው ሚካኤል አደባባይ አካባቢ መስከረም 21 ቀን 2014 ዓ/ም ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ም/ኢ/ር ጃፋር አሊ እና ኮንስታብል መስፍን በተለ የተባሉ የቆሬ አካባቢ…
በፕሮግራሙ ላይ ለመታደም በርካታ እንግዶች ወደ አዲስ አበባ ስለሚመጡ እንግዶች በአጀብ ሆነ ለልዩ ልዩ ጉዳይ በሚንቀሳቀሱበት ወቅት ህብረተሰቡ በተለይ ደግሞ አሽከርካሪዎች ቅድሚያ በመስጠት የተለመደ ትብብራቸውን እንዲያደርጉ መልዕክት ተላፏል፡፡ በሀገራችን የተካሄደውን 6ኛውን…
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ለመላው አመራሮችና አባላት በሦስት ዙር የሠጠውን የአቅም ግንባታ ስልጠና አጠናቀቀ፡፡ ወቅቱ የሚጠይቀውን ፖሊሳዊ አገልግሎት ለመስጠት ተቋሙን በቴክኖሎጂ የማዘመን ስራ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር…
የአዲስ አበባ ከተማ ም/ቤት የሰላም ፤ፍትህና መልካም አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን እና የሌሎች አስፈፃሚ አካላትን የ2011 በጀት ዓመት በ9 ወር የተከናወኑ የፀጥታማስከበርስራዎችን በጋራ ገምግመዋል፡፡በቀጣይ…
ለጥቁር ገበያ ለሽያጭ ሊቀርብ የነበረ ነዳጅ እና ግምቱ ከ1ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ ልዩ ልዩ ቁሳቁስ ከህብረተሰብ በደረሰ ጥቆማ መያዙን አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8…