ዜና

ዕውቅናና ማበረታቻ ተሰጠ!

05-10-2018

ዕውቅናና ማበረታቻ ተሰጠ!የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በስራ እንቅስቃሴዎቻቸው ጎልተው በመውጣት ከተጠርጣሪዎች የገንዘብ መደለያ አንቀበልም ሲሉ ለህግ በማቅረብ ለሰሩት አኩሪ ተግባር ለአመራርና ለአባላቱ የገንዘብ ሽልማት ሰጥቷል፡፡ መስከረም 12 እና መስከረም 22...

Read more

ተፈላጊው የፖሊስ አባል በቁጥጥር ስር ዋለ

02-10-2018

*********************************መስከረም 01 ቀን 2011 ዓ/ም በግምት ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ሲሆን በቂርቆስ ክ/ከተማ ልዩ ቦታው ቦልጋሪያ ( የድሮ በግ ተራ ) ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ዕድሜያቸው የ19 እና የ20 ዓመት የሆኑ እህትማማቾችን...

Read more

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን 1439ኛው የአረፋ በዓል በሰላም እ…

20-08-2018

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን 1439ኛው የአረፋ በዓል በሰላም እንዲከበር አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ለመላው የእምነቱ ተከታዩች በዓሉ የሰላም የደስታ እንዲሆንላቸው መልካም ምኞቱን ገልፆል፡፡አዲስ አበባ የአረፋበዓል...

Read more

የመንገድ ደህንነት…!

11-08-2018

የዓለም ባንክ በ175 ሚሊዮን ብር የገንዘብ ድጋፍ 275 የሞተር ሳይክሎችን እና 32 ተሽከርካሪዎችን ግዢ በመፈፀም ለአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አበርክቷል፤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ም/ከንቲባ ዶ/ር ኢ/ር ሠለሞን ኪዳኔ እና...

Read more

የኢ/ፌ/ፖ/ኮ/ኮሚሽነር ጀኔራል ዘይኑ ጀማል እና ሌሎች የፌደራል…

24-07-2018

የኢ/ፌ/ፖ/ኮ/ኮሚሽነር ጀኔራል ዘይኑ ጀማል እና ሌሎች የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የፖሊስ ኮሚሽነሮች እና አመራሮች በተገኙበት አዲስ አበባ ስብሰባቸውን አካሂደዋል፡፡የውይይቱ አጀዳዎች መካከል የፖሊስ ሪፎረም፤የሰራዊቱ ደመወዝ እና ጥቅማ ጥቅም፤ወቅታዊ ሁኔታን በተመለከተ የመሳሰሉት...

Read more

2010 ዓ/ም ሻምፒዮን!

13-07-2018

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የቦክስ ቡድን የኢትዮጵያ ቦክስ ፌደሬሽን የሚያዘጋጀውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ክልቦች ሻምፒዮና ውድድር ላይ ተካፋይ በመሆን አራት ዙር በሴት 6 የወርቅ፣ 3 የብር እና 6 ነሐስ በአጠቃላይ በ15...

Read more

ሴት ሞተረኛ ትራፊክ …!

20-11-2017

ሴት ሞተረኛ ትራፊክ …!የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የመንገድ ትራፊክ አደጋን በመከላከልና የትራፊክ ፍሰቱን ሊያሳልጡ የሚችሉ ለሦስት ወራት ያሰለጠናቸውን የሞተረኛ ትራፊክ አባላት አስመርቋል፤ በስልጠናው ላይ 173 አባላትን ያካተተ ሲሆን ከዚሁ ውስጥ...

Read more

የቦክስ ውድድር ላይ የተስተዋለው ስፖርታዊ ጨዋነት

01-11-2017

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቦክስ ፌዴሬሽን ከጎጆ ክሬቲቭ ሚዲያ ጋር በመተባበር ባዘጋጀው የስፖንሰር የቦክስ ውድድር ላይ የተስተዋለው ስፖርታዊ ጨዋነት ለሌሎች አርአያ እንደሆነ ተገለፀ፡፡ ሪፖርተር፡- ኮን/ል አባበል ከበደ ጥቅምት 19 ቀን 2010...

Read more

ለህክምና የመጣችውን የ3 ልጆች እናት አስገድዶ የደፈረውን ግለሰ…

01-11-2017

ለህክምና የመጣችውን የ3 ልጆች እናት አስገድዶ የደፈረውን ግለሰብ በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራ መሆኑን ፖሊስ ገለፀ፡፡ ሪፖርተር፡- ዋ/ሳጅን ከድር መሀመድ ነሀሴ 10 ቀን 2009 ዓ/ም ነው ወንጀሉ የተፈፀመው፡፡ ቦታው ደግሞ በልደታ ክ/ከተማ...

Read more

በተለያዩ ቤተክርስቲያናት በመግባት ከሙዳየ ምፅዋት ውስጥ ገንዘብ…

01-11-2017

ሪፖርተር፡- ዋና ሳጅን ከድር መሀመድ       መስከረም 1 ቀን 2010 ዓ/ም ነው ወንጀሉ የተፈጸመው ቦታው ደግሞ በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 10 ልዩ ቦታው ማህደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ማርያም ቤ/ክ ቅጥር ግቢ ነው ፡፡   ተከሳሽ ወደ...

Read more

የሠንደቅ ዓላማ ቀን

13-10-2017

‹‹ ራዕይ ሠንቀናል ለላቀ ድል ተነሳስተናል!! ››‹‹ ራዕይ ሠንቀናል ለላቀ ድል ተነሳስተናል!! ›› በሚል መሪ ቃል የሚከበረውን 10ኛዉ ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀንን ለማክበር የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ከ3መቶ በላይ በየደረጃዉ...

Read more

በቡድን ተደራጅተው የተለያዩ የወንጀል ተግባራትን ሲፈፅሙ የነበሩ…

21-08-2017

በአ/አበባ ከተማ በተለያዩ ክ/ከተሞች ጊዜ ተወስዶ በተደረገ ሰፊ ጥናት ፖሊስ በቁጥጥር ስር ያዋላቸው ተጠርጣሪዎች በ88 የተለያዩ የወንጀል ፈፃሚዎች ቡድን የተደራጁ 216 ግለሰቦች መሆናቸውን የገለፁት በኮሚሽኑ የኢኮኖሚና የልዩ ልዩ ወንጀሎች ዲቪዚዮን...

Read more

የአ/አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አመራርና አባላት በሰበታ ከተማ ሃዋስ …

21-08-2017

በኦሮሚያ ክልል ሰበታ ሃዋስ ወረዳ ላይ በሚገኘው የደብል ተራራ ላይ የኮሚሸኑ አመራርና አባላት የችግኝ ተከላ ያካሄዱት ሐምሌ 23 ቀን 2009 ዓ.ም ነው፡፡ በዕለቱ ‹‹ ለአረንጓዴ ልማታችን ስኬታማነት ሁሌም በትጋት እንሰራለን...

Read more

ከሰረቀው ንብረት ጋር እንቅልፍ ተኝቶ የተያዘው ተከሳሽ በእስራት…

21-08-2017

ሃይሉ ቡናሮ ወንጀሉን የፈፀመው ግንቦት 27 ቀን 2009 ዓ/ም በአራዳ ክ/ከተማ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን የአ/አበባ ቀላል ባቡር ፕሮጀክት መነሻ ፌርማታ አካባቢ ነው፡፡ ተከሳሹ በተጠቀሰው ቀን ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በመግባት ግምታቸው 6 ሺ...

Read more

የቤቱን ባለቤት እና የቤት ሰራተኛዋን ገለው የዘረፋ ወንጀል የፈ…

21-08-2017

ወንጀሉ የተፈፀመው የካቲት 14 ቀን 2009 ዓ/ም ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት ሲሆን በን/ስ/ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ክልል ልዩ ቦታው ላፍቶ ባንኮች ማህበር እየተባለ ከሚጠራው አካባቢ ነው፡፡ ሟች አቶ ተወልደ ገ/አምላክ በመኖሪያ ቤታቸው...

Read more

የቪድዮ ክምችት

ቪድዮዎች

በብዛት የታየ ቪድዮ

አሽከርክር ረጋ ብለህ

ፎቶዎች

Social Media

fbtwitteryoutubegoogleplus