ስለኛ


 

 

ራዕይ:

 

አዲስ አበባ ከተማ ሠላምና ደህንነት የሰፈነባት እና የህግ የበላይነት የተረጋገጠባት ከተማ እንድትሆን ማድረግ፡፡

 

ተልዕኮ:

 

የሀገሪቱ ህገ መንግስትና ሌሎች ህጎችን አክብሮ በማስከበርና የህብረተሰቡን ተሳትፎ በማሳደግ ወንጀልንና የትራፊክ አደጋን መከላከል፤ ተፈጽሞ ሲገኝም በህግ አግባብ አጣርቶ አጥፊዎች ተገቢውን ውሳኔ እንዲገኙ በማድረግ የከተማውን ህብረተሰብ ሠላምና ደህንነት ማረጋገጥ ነው፡፡